ቀጣይ ጨዋታ
0 / 15 ሙከራዎች ተጠቅመዋል!
!
SKIP
SPACE
ቃል
አጨዋውት
የተደበቀውን ቃል ፈልጉ።
በተደበቀው ቃል ውስጥ ያሉት ፊደላት ቁጥር በተደረደሩት አራት ማእዘናት ብዛት ልክ ነው።
ምሳሌ፥
የተደበቀው ቃል "አበበ" ነው እንበል።
የተደበቀው ቃል 3 (ሶስት) ፊደል ኣሉት። ስለዚህም 3 (ሶስት) አራት ማዕዘናት አሉ።
ፊደል ከነኩ በኋላ፣ የነኩት ፊደል አራት ማእዘኑ ውስጥ ይገባል።
• ማእዘኑ ወደ ኣረንጓዴ ቀለም ከተለወጠ፣ ፊደሉ በትክክለኛው ቦታ ነው ማለት ነው።
• ማእዘኑ ወደ ብርቱካናማ ቀልም ከተለወጠ፣ ይህ ፊደል በተድብቀው ቃል ውስጥ ሲሆን፣ በትክክለኛው ቦታ አይደለም ማለት ነው።
• በመጨረሻም፥ ማእዘኑ ቀለም ካልለወጠ፣ ያስገቡት ፊደል ትክክል አይደለም ማለት ነው።